-
Notifications
You must be signed in to change notification settings - Fork 0
/
Copy pathposts.txt
23 lines (17 loc) · 3.66 KB
/
posts.txt
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
# ስለ ፡ ደስታ ፡ ሮቦት ፡ ሚዲያዎች ፡ ምን ፡ አሉ?
# ሪፖርተር (ethiopianreporter.com) ከራሱ ፡ ዌብሳይት ፡ እንደሚከተለው ፡ ዘግቦታል ፦
‹‹እንደ ሮቦት ዋነኛው አገልግሎቴ ውስብስብ የሆኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶችንና አሠራሮችን ለሰዎች አረዳድ ቀላል ማድረግ ነው፤›› በማለት በአማርኛ የተናገረችው፣ ሚያዝያ 2 ቀን 2016 ዓ.ም. በሳይንስ ሙዚየም ለዕይታ የበቃችው ደስታ ሮቦት ናት፡፡
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ እንደገለጸው፣ ደስታ የሚል መጠሪያ ያላት ሮቦት በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት፣ በኢትዮ ቴሌኮም፣ አይኮግላብና ራይድ ቴክኖሎጂስ ትብብር በሳይንስ ሙዚየም ለሕዝብ ዕይታ ቀርባ በርካቶች ተመልክተዋታል፡፡
ዝግጅቱ በሮቦቲክስ ዘርፍ ዓለም የደረሰበትን የዕድገት ደረጃ ከማሳየት ባለፈ ወጣቶች ለዘርፉ ያላቸውን ዝንባሌ ለማነቃቃት ያለመ ነው ብሏል ተቋሙ፡፡
=> To read from their own website, please use this link: https://www.ethiopianreporter.com/128616/
# ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርኮሬት (fanabc.com) ከራሱ ፡ ዌብሳይት ፡ እንደሚከተለው ፡ ዘግቦታል ፦
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ከአይኮግ ላብስ፣ ከኢትዮ ቴሌኮም፣ ከኢትዮጵያ አየር መንገድና ከራይድ ጋር በመተባበር ደስታ የተሰኘች ሮቦት በሳይንስ ሙዚየም ለእይታ አቅርበዋል።
አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ አሁን ላይ የደረሰበትን ደረጃ ለማሳየትና በኢትዮጵያ ምን አይነት ስራ እየተሰራ ነው የሚለውን ለማሳየት ሮቦቷ ለእይታ እንደቀረበች ተገልጿል፡፡
እንዲሁም ታዳጊ ልጆች ዘርፉ ምን ላይ እንዳለ እንዲገነዘቡና ወደ ፊት እነሱም በዘርፉ ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማድረግ ታልሞ ደስታ ሮቦት እንደቀረበች ተነግሯል።
በተጨማሪም ደስታ ሮቦት በተቋማቱ ባለሙያዎች በተደረገላት ፕሮግራም መሠረት በአማርኛ ቋንቋ ስለመጪው ዘመን የአርቴፊሻል ተስፋና ውጤት ጭምር ንግግር ለታዳሚው አድርጋለች።
በዓለምሰገድ አሳዬ
=> To read from their own website, please use this link: https://www.fanabc.com/archives/242013
# ኢትዮጵያን ፕረስ (press.et) ከራሱ ፡ ዌብሳይት ፡ እንደሚከተለው ፡ ዘግቦታል ፦
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ከአይኮግ ላብስ፣ ከኢትዮ ቴሌኮም፣ ከኢትዮጵያ አየር መንገድና ከራይድ ጋር በመተባበር ደስታ የተሰኘች ሮቦት በሳይንስ ሙዚየም ለእይታ አቅርበዋል።
አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ አሁን ላይ የደረሰበትን ደረጃ ለማሳየትና በኢትዮጵያ ምን አይነት ስራ እየተሰራ ነው የሚለውን ለማሳየት ሮቦቷ ለእይታ እንደቀረበች ተገልጿል፡፡
=> To read from their own website, please use this link: https://press.et/?p=125525